Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION
  • Address , Phone: +251 117620049
  • Website
  • Deadline18 Sep 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-18 03:30:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.


የጨረታ ማስታወቂያ

ERC DSPA .. 03/2019

የኢትዮጵያ ምድር ባር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.

1.የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች  የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች  ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

             የታደሰ ንግድ ፍቃድ

             የተጨማሪ እሴት ታክስ

                በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት

             የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/

             ታክስ ክሊራንስ

    ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው

  ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት

  ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

  የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 175,000.00 (መቶ ሰባ አምስት ሺ/) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፤

  ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 1000./አንድ ሺ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

  ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 24/12/2018 ዓ.ም

  ጨረታው የሚዘጋው፡-08/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30

  ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤

  የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል

  ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

  ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ

ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

Save Tender