Tender Detail

Tender Details


ናሽናል ትራንስፖር  ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን  የቢሮ እቃዎችን እና ኮምፒውተር  በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ናሽናል ትራንስፖር  ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን  የቢሮ እቃዎችን እና ኮምፒውተር  በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ከቫት

በፊት

1 የቢሮጠረቤዛ 1.20*60 (imported)  office table በቁጥር  
2 የቢሮ ወንበር (office chair) (imported በቁጥር  
3 Managerial Chair high back  (imported) በቁጥር  
4 Managerial Table   1.60*80 (imported) በቁጥር  
5 Coffee table 1.20*60(imported በቁጥር  
6 Shelf 2 Door wood with glass በቁጥር  
7 Shelf 3 door wood with glass በቁጥር  
8 Dell Computer  core i5 model-7010/7020 Ram 8gbStarge 512 ssd Gen-12th/13th በቁጥር  

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን  የቢሮ እቃዎችን እና ኮምፒውተር   የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WIF) አጠገብ ህንፃ 3 ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ  አ.አ. ስልክ፡  /0925-9043-80ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ  አ.ማ  ቅጥር ግቢውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ  ስልክ ቁጥር 0973061451/09960175715ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡
  • ጨረታው መስከረም 4 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ መስከረም 5 2019 ዓ.ም አ.አ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ግዥ ክፍል ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 1 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (አምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • በጨረታው ያላሸነፉ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ውሳኔ ከተላለፈ በዋላ  ይመለስለታል፡፡
  • አሸናፊ ንብረቱ ካስረከቡ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያወኑ ይመለስለታል፡፡

  ማሳሰቢያ፡-ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ድርጅቱ!

Save Tender