በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጹትን ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጹትን ህትመቶችበግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የህትመቱ ዓይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
|
1
|
የገቢ ደረሰኝ ለእርሻ ስራ አገልግሎት B/SH/7A መሂ/7ሀ
|
ጥራዝ
|
18,000
|
|
2
|
የገቢ ደረሰኝ ለመ/ቤት አገልግሎት B/SH/B መሂ/ለ
|
ጥራዝ
|
90,000
|
|
3
|
የገቢ ደረሰኝ ለታክስ አገልግሎት B/SH/7C መሂ/7ሐ
|
ጥራዝ
|
90,000
|
|
4
|
የገንዘብ ዝውውር ክፍያ ወጪ ማስመስከሪያ መሂ/7/1
|
ጥራዝ
|
40,550
|
|
5
|
የገቢ ማጠቃለያ ደረሰኝ B/SH/64 መሂ/64
|
ጥራዝ
|
8,000
|
|
6
|
የከተማ ሕብረተሰብ ተሳትፎ ደረሰኝ ሞዴል ገ/ሕ/1
|
ጥራዝ
|
1,000
|
|
7
|
የገጠር ሕብረተሰብ ተሳትፎ ደረሰኝ ሞዴል ገ/ሕ/2
|
ጥራዝ
|
1,400
|
|
8
|
የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ ME/H11/9(መሂ/9)
|
ጥራዝ
|
25,000
|
|
9
|
የማዕድን ምርት ግብይት መቆጣጠሪያ ደረሰኝ SH/W/1ማኢ/1
|
ጥራዝ
|
2,000
|
|
10
|
የሂሳብ ሰነዶች መረካከቢያ መሂ/42
|
ጥራዝ
|
30,000
|
|
11
|
የበጀት ወጪ ሂሳብ ተቀጽላ ሌጀር ካርድ መሂ 16/1
|
ብትን
|
55,000
|
|
12
|
የሂሳብ ሌጀር ካርድ መሂ/17/1
|
ብትን
|
20,000
|
|
13
|
የበጀት ሌጀር ካርድ መሂ/59
|
ብትን
|
1,500
|
|
14
|
የሰራተኞች ቋሚ እቃዎች መቆጣጠሪያ ካርድ
|
ብትን
|
25,000
|
|
15
|
እስቶክ ካርድ
|
ብትን
|
30,000
|
|
16
|
ቢን ካርድ
|
ብትን
|
31,000
|
|
17
|
የጥቃቅን ወጪ መዝገብ Me/Hll/60(መሂ/6o)
|
መዝገብ
|
5,000
|
|
18 19
|
የዕቃ ገቢና ወጪ መዝገብ ሞዴል 70ሀ ለየክፍሉ የተሰጡ ዕቃዎች መመዝገቢያ መዝገብ ሞዴል 70ለ
|
መዝገብ መዝገብ
|
1,000 1,000
|
|
20
|
የገቢ ማጠቃለያ ደረሰኝ በገቢ ዐይነት መሂ/65
|
ጥራዝ
|
1000
|
|
21
|
የተፈጸሙ ግዥዎች መመዝገቢያ መዝገብ
|
ጥራዝ
|
1000
|
|
22
|
የሒሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ መሂ/12
|
ጥራዝ
|
1,000
|
|
23
|
የወረዳ ገቢ ደረሰኝ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
500
|
|
24
|
የቀበሌ ገቢ ደረሰኝ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
20,000
|
|
25
|
የክፍያ ሰነድ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
500
|
|
26
|
የተጠቃለለ የገቢ ደረሰኝ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
500
|
|
27
|
የሂሳብ ምዝገባ ማዘዣ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
500
|
|
28
|
የሂሳብ እንቅስቃሴ መዝገብ (መዐጤመ)
|
ጥራዝ
|
500
|
|
29
|
ሌጀር ካርድ (መዐጤመ)
|
ብትን
|
500
|
|
30
|
የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ
|
ጥራዝ
|
100,000
|
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ።
3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /Tin Number/ ያላቸው።
5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ 100.00/ አንድ መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል።
8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 10ኛ ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 307 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
9. ጨረታው አየር ላይ መቆያ ጊዜው ባበቃበት 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
10. ተጫራቾች 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡-0911179366/0920174943 መደወል ይችላሉ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ /ሀዋሳ/
