Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 350 00 47
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ
  • opening dateበዚያው ዕለት በ8፡30 ሰዓት
  • Categories Stationery Materials

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ እና ህጋዊ ማስረጃቸውንና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
  4. የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. በጨረታ ሰነዱ የተዘረዘሩ ዕቃዎች ዝርዝር በሙሉ አቅም የሚያቀርቡ ሆኖ ለየትኛውም ዐይነት ዕቃ ናሙና ሲጠየቁ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ለእስቴሽነሪ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO/በካሽ/ በእንደጋኝ ወረዳ ፋይናስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ/ስ/ሂደት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት በመቅረብ በዋጋ ማቅረቢያችሁ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል በመ/ቤታችን ስም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኃላ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ዕለት በ8፡30 ሰዓት ላይ በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ኮሚቴ ቢሮ ወይም በሚመቻች ከፍል ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት እቃውን የሚያሰረከበው የእ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በማቅረብ ይሆናል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 350 0047/46

በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Guraghe Zone Endegagn District Finance Office seeks to procure stationery materials for district sector offices via open tender. Bidders must hold valid trade licenses, VAT registration, TIN, and tax clearance, and provide samples when requested.
Save Tender