በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ አላቂ የህክምና ዕቃ፤ አላቂ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በወረዳ 04 ስር የሚገኘው ጀሞ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡