በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ አንደኛ የነኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 የቅድመ አንደኛ የእንደኛ እና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡