በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይከል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴክኒክ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ (የሥልጠና) መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡