በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይከል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴክኒክ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ የመኪና ጎማ ፤የሞተር ሳይከል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች ፤የቴኪኒከ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቶች በጨረታ እንድትሳተፉ ተጋብዛችዋል።
ስስዚህ የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚታሟሱ ተጫራቾች በጨታ እንድትሳተፉ
ተጋብዘችዋል።
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የ2019 የከፈሉና እሴት ታከስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ አንዱ ሎት ከጅማ አርጆ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የሠራተኛ ደንብ ልብስ በተመለከተ ከጨረታ ሰነድ ጋር የተወዳደሩትን ዋጋ ሲሞሉ ናሙናውን በፖስታ ታሽጎ መቅረብ ይኖርባቸዋል፤፤
4. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ለእያንዳንዱ ሎት 25,000.00 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ በናሙና መሠረት ጥራት የሌለውና ደረጃውን ያልጠበቀ ከሆነ ወዲያውኑ ይዘው ይመለሳሉ፤፤
6. ተጫራቶች የዕቃዎቹን ዝርዝር ዋጋ መሸጫ ላይ ሲሞሉ በተጠየቀው specification መሠረት ሆኖ ዋጋውን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጭምር በመሙላት ሙሉ አደራሻቸውን ስምና ፊርማቸውን፤ ማወዳደሪያ ቅጽ ላይ በማድረግ ሙሉ ዶክሜንታቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ በቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው ሣጥን ጨረታው ከመዘጋቱ እስከ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል፣፣
8. የጨረታው ሣጥን ከታሸጌ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊው ካሸነፉት አጠቃላይ ዋጋ 10% ውል ስምምነት ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታ አሸናፊ በራሱ ወጪ ዕቃዎቹን በወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ አድርጎ ገንዘቡን ይቀበላል።
11. መ/ቤቱ ከአሸናፊው ጋር እንደ አስፈላጊነቱ የዋጋ ጭማሪ ሳይኖር ውሉን ማራዘም ግዥውን 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
12. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ከማምጣታቸው በፊት በአካል ቀርበው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ውል መፈጸም ይኖርባቸዋል፤፤
13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከቆየ ቦኃላ በ15ኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣፣
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ:- 0927500700/0910518817/0917288748
የምሥራቅ ወስጋ ዞን የጅማ አርጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
