በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 3ኛዙር በግልፅ ጨረታ ለመጫረት ይፈልጋል ለጤና ጣቢያው የሚያስፈልጉ እቃዎች ሎት 1 Network infrastructure Digitalization ዕቃዎች እና ሎት 2 የአጥር ስራ (Fence Work) ሎት 3 ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል።
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጎሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ከኛ ዙር ጨረታ በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ይፈልጋል ሎት 1፤ ቋሚ የህከምና ዕቃዎች ሎት 2፤ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችና መድኃኒቶች ሎት 3፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት 4፤ ቋሚ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የኤሌከትሪከ ተዛማጅ እቃዎች ሎት 5፤ የህትመት ውጤቶች ሎት 6፤ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 7 የጽዳት ዕቃዎችን ሎት 8፣ የደንብ ልብስ ሎት 9 የሥራ ልብስ ስፌት ሎት 10 ፤የህንፃ ቁሳቁስ መሳሪያዎች ሎት 11፣የካፌ አገልግሎት የሚሰጥ ሎት 12፤ የመስተንግዶ ግብአቶች የሚያቀርብ ሎት 13፤ የጤና ጣቢያው ፓርትሽ እና ጥገና ስራዎች ሎት 14፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና ሎት 15 የጭነት አገልግሎት ሎት 16፤ አልትራሳውንድ አገልግሎት የሚሰጡ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡