የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ2 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛና ውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችና ጥገና ሥራዎች በሎት ከፋፍሎ በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡