Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዐ2 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት (በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛና ውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችና ጥገና ሥራዎች በሎት ከፋፍሎ በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የመጀመረያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ /ቤት (2018 . በጀት ዓመት በመደበኛና ውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎችና ጥገና ሥራዎች በሎት ከፋፍሎ በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1 እስቴሸነሪ፤ ሎት 2 አላቂ የትምህርት ዕቃ፤ ሎት 3 ሕከምና ዕቃ፤ ሎት 4 ሕትመት፤ ሎት 5 ደንብ ልብስ ሎት 6 ትራንስፖርት ጭነት አገልግሎት፤ ሎት 7 የሻይና ቡና መስተንግዶ፤ ሎት 8 የማሽነሪ ጥገና፤ ሎት 9 የክፍልና መፅዳጃ በር ጥገና እና የውሃ መስመር ጥገና፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

I የሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ሽሮሜዳ በሚገኘው አዲስ ተስፋ የመጀ/ደረጃ /ቤት ቢሮ ቁጥር 05 በመምጣት ወይም ወኪሎቻችሁን በመላከ የጨረታ ስነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

3. የዕቃዎች ዋጋ 15 ፐርሰንት ቫት ተጨምሮ ይቅረብ፤ ባይቀርብ እንደተጨመረ ሆኖ የሚሠራ ይሆናል፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ መሙላት አለባችሁ፡፡

5. የምታስገቧቸው ሰነድ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ውድቅ ይሆናል።

6.ከባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ዕቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም በተፃፈው ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቶች መወዳደር አይችሉም ፡፡

8. ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋት 2:30 እስh 11:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 5 ማስገባት ይችላሉ ፡፡

9. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ10ኛው ቀን ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በተግኘው ሰው ቢሮ ቁጥር-2 ይከፈታል፣ የመከፈቻው ቀን በዓል ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 እስቴሸነሪ 7,000 ብር ሎት 2 አላቂ የትምህርት ዕቃ 4,000 ብር ሎት 3 ሕከምና ዕቃ 3,000 ብር ሎት 4 ሕትመት 2,000 ብር ሎት 5 የደንብ ልብስ 6,000 ብር ሎት 6 ትራንስፖርት ጭነት 2,000 ብር ሎት 7 የሻይና ቡና መስተንግዶ 3,000 ብር ሎት 8 የማሽነሪ ጥገና 4,000 ብር ሎት 9 የከፍልና መፅዳጃ በር ጥገና እና የውሃ መስመር ጥገና 4,000 ብር

 

10. የጨረታው የፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቶች እንዲሁም የጨረታ ማስከበረያውን ለየብቻ አስተማማኝ በሆነ ማጣበቂያ በታሸገ ፖስታ ላይ የተጫራች ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ ማህተም በማድረግ በተጠቃለለ እንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ /ቤት ግምጃ ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡

12. እንደ አስፈሳጊነቱ /ቤቱ 20% የመጨመር 20% የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፦ ሽሮ ሜዳ 31 ቁጥር አውቶቡስ ማዞሪያ ወደ ኪዳነምህረት መሄጃ መንገድ አዲስ ተሰፋ የመ///ቤት ኪዳነምህረት ታከሲ መያዥው 50 ሜትር ገባ ብሎ

ስተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:-011-54-55-13/011-54-34-66

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ /ቤት

Save Tender