የቂ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ስር የተለያዩ የፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለአባሎች እና ለአመራሮች አገልግሎት እንዲሰጥ ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡- ሎት 1 የተለያዩ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የእስረኛ ቀለብ፤ ሎት 3 የዐሻራ ፓውደር፤ ሎት 4 የትራፊክ አልባሳት፤ ሎት 5 የአይሲቲ ዕቃዎች፤ ሎት 6 ስፖንጅ ትራስ፤ ሎት 7 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም፤ ሎት 8 የመኪና ክሬን ማንሻ እና አይሱዙ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ ሎት 9 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ሎት 10 ለተሽከርካሪ እና ለሕንፃ ድንገተኛ እሳት ማጥፊያ ፎም ሎት 11 የቀን ጉልበት ሰራተኛ፤ ሎት 12 ችፑዶች፤ ሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።