Tender Detail

Tender Details


በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡- ሎት 1 የተለያዩ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የእስረኛ ቀለብ፤ ሎት 3 የዐሻራ ፓውደር፤ ሎት 4 የትራፊክ አልባሳት፤ ሎት 5 የአይሲቲ ዕቃዎች፤ ሎት 6 ስፖንጅ ትራስ፤ ሎት 7 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም፤ ሎት 8 የመኪና ክሬን ማንሻ እና አይሱዙ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ ሎት 9 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ሎት 10 ለተሽከርካሪ እና ለሕንፃ ድንገተኛ እሳት ማጥፊያ ፎም ሎት 11 የቀን ጉልበት ሰራተኛ፤ ሎት 12 ችፑዶች፤ ሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ተኛ ዙር ቢሮ አገልግሎት የሚው የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0021/2018

 

/ቤታችን በቂርቆስ /ከተማ ፖሊስ መምሪያ 2018 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡- ሎት 1 የተለያዩ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የቧንቧ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የእስረኛ ቀለብ፤ ሎት 3 የዐሻራ ፓውደር፤ ሎት 4 የትራፊክ አልባሳት፤ ሎት 5 የአይሲቲ ዕቃዎች ሎት 6 ስፖንጅ ትራስ፤ ሎት 7 የተለያዩ ሰነድ ማስተርጎም፤ ሎት 8 የመኪና ሬን ማንሻ እና አይሱዙ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ ሎት 9 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ሎት 10 ለተሽከርካሪ እና ለሕንፃ ድንገተኛ እሳት ማጥፊያ ፎም ሎት 11 የቀን ጉልበት ሰራተኛ ሎት 12 ችፑዶች፤ ሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና በጨረታ አወዳድሮ 2018 / መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች

  1. ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ፍት ነው፤
  2. ሌሎች ተጫራ በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፤
  3. የዘመኑን የንግድ ፍቃድ የገበሩ ስለመሆናቸው ወይም ስለመታደሱ እና ተጨማሪ የእሴት ታክስ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ግብር ከፋይ ሙሉን 4×1 /አራት በአንድ/ ማቅረብ የሚችል
  4. ተጫራቾች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ወይም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. በሚጠየቀው መሠረት ለጨረታ የተወዳደረበትን ጥራት ያለው ያሸነፈበትን ዕቃ በተሰጠው የጊዜ ገደብና ተወዳድሮ ባሸነፈበት በውሉ መሰረት ማቅረብ የሚችል
  6. የተለያዩ ምግብ እና ትኩስ ነገር አቅርቦት ላይ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ወይም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አይገደዱም እንዲሁም በገቢዎች መመሪያ መሠረት ተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት ማቅረብ አይገደዱም
  7. በሎት 13 የፖሊስ መኖሪያ ካምፕ እና የተለያዩ የቢሮዎች ጥገና ላይ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይገደዳል።
  8. ጨረታውን መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቅዳሜ እና እሁድ ሳያካትት 10 የሥራ ቀናቶች ውስጥ እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር በሎት 500 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል ሰነዱ መግዛትና ለጨረታ ሰነዱ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል፤ በዛኑ እለት ተዘግቶ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃዎች ሎት 1 2,000.00 ብር ሎት 2. 5,000.00 ብር ሎት 3. 1,000.00 ብር ሎት 4.2,000.00 ብር ሎት 5. 2,000.00 ብር ሎት 6. 3,000.00 ብር ሎት 7.2,000.00 ሎት 8. 5,000.00 ሎት 9. 5,000.00 ሎት 10. 500.00 ሎት 11. 5,000.00 ሎት 12. 2,000.00 ሎት 13. 5,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ በየሎት በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል። ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆነ ከተደራጁበት ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. አሸናፊው ተለይቶ እንደታወቀ በጨረታው ለተሳተፉት ያስያዙትን ጥሬ ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  11. /ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው
  12. ናሙና ያሚያስፈልጉት የዕቃ አይነቶች ተጫራቹ ጨረታው ከመዘጋቱ ቀደም ብለው የናሙናው አይነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ናሙና ከማይቀርብባቸው የዕቃ አይነቶች በሚቀርበው የዕቃ መግለጫ /spesfication/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከላይ በተዘረዘሩት መሠረት ለመወዳደር የምትፈልጉ እና በሚቀርበው ውል መሠረት ለማቅረብ በደንቡ መሠረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን በግልጽ በማመልከት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

አደራሻ:- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እስጢፋኖስ ቤተርስትያን ፊት ለፊት ወደ አራት ኪሎ የሚወስደው መንገድ ላይ የቀድሞው እስፖርት ፌዴሬሽን ህንፃ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 01-15-54-68-55/01-1-550-87-39 ውስጥ ስል ደወሎ ማነጋገር ወይም በአካል ቀርቦ ቢሮ ቁጥር 509 እና 609 መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

 

የቂርቆስ /ከተፖሊስ መምሪያ                

 

Save Tender