የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ መድሃኒትና የሀከምና ዕቃ፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት፣ እና የጉልበት ስራ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።