Tender Detail

Tender Details


የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ መድሃኒትና የሀከምና ዕቃ፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት፣ እና የጉልበት ስራ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

ጤና ጣቢያ የ2018ዓ.ም የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

ለ2018 በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ መድሃኒትና የሀከምና ዕቃ፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች፣ የጭነት አገልግሎት፣ እና የጉልበት ስራ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፡-

1. በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑ ግብር ለመከፈላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

4. ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

5. የጨረታ ሰነዱን 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ።

የሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በኢት ብር

ሎት 1

ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

26,500

ሎት2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች /የጽህፈት መሳሪያ

5,000

ሎት3

የፅዳት ዕቃዎች

6,000

ሎት4

የህትመት ውጤቶች

7,500

ሎት5

የደንብ ልብስ

5,000

ሎት6

መድሃኒትና የህከምና ዕቃዎች

52,000

ሎት7

አላቂ የግንባታ ዕቃዎች

15,000,

ሎት8

የጭነት አገልግሎት

5,000

ሎት9

የጉልበት ስራ አገልግሎት

5,000

 

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከተጋበዙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይየስራ ቀናት ውስጥ በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 410 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቶች የሚያቀርቡትን የእቃ ናሙና አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

8. በተጫራች የሚሞላው የዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

10 ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን እለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በጤና ጣቢያው አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

 

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አሟልተው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

12, ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም።

13. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ከ/ከ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታ ብሔረ ፅጌ ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወረድ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 470 79 17 ይደውሉ።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

Save Tender