የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን ለተለያዩ ስብሰባዎች እና ስልጠናዎች የሚሆን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።