Tender Detail

Tender Details

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን ለተለያዩ ስብሰባዎች እና ስልጠናዎች የሚሆን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።

የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ....///////001/18/2015

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን ለተለያዩ ስብሰባዎች እና ስልጠናዎች የሚሆን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ፡-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ
  • እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
  • ከዚህ በፊት ለሰሯቸው ሥራዎች እውቅና የተሰጠበት ሰርተፊኬት ወይም የምስጋና ደብዳቤ እና ሌሎች ዝርዝር መገምገሚያ መስፈርቶችን በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።
  • ኮሚሽኑ የሚፈልገው የአገልግሎት ዓይነት ለባለ 54 እና 3 ኮከብ ደረጃ ሆቴሎች 

. የመሰብሰቢያ አዳራሽ (እንደየሰው ብዛት ተለዋዋጭነት ያለው)

. የመኝታ አገልግሎት

. የእራት መስተንግዶ አገልግሎት

. የምሳ መስተንግዶ አገልግሎት

ሠሁለት ጊዜ የሚቀርብ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት 1/2 ሊትር የማዕድን ውኃን ጨምሮ

. አንድ ጊዜ የሚቀርብ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት 1/2 ሊትር የማዕድን ውኃን ጨምሮ

  • የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን ዋና እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብር 10,000.00 (ብር አስር ሺህ) ለብቻው በታሸገ ፖስታ አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ጨረታው መስከረም ጥቅምት 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ተዘግቶ በዕለቱ ማለትም ጥቅምት 25 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ኮሚሽኑ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኮሚሽኑ 4 ፎቅ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ሰነዳቸውን ሎት 1 ለአዲስ አበባ፣ ሎት 2 ለቢሾፍቱ እንዲሁም ሎት 3 ለኣዳማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ሆቴሉ በየትኛው የኮከብ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኤንቨሎፑ ላይ መግለጽ አለባቸው፡፡ አድራሻችን፡- ቦሌ ፍላሚንጎ ፊት ለፊት ሐያት ሬጀንሲ አጠገብ ሰንሻይን ህንጻ ቁጥር5

ስልክ ቁጥር፡- +251-115187030

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

Save Tender