Lot-4: Student Cafeteria Cleaning, Catering & Cooking Service
Tender Information
| Title | Lot-4: Student Cafeteria Cleaning, Catering & Cooking Service |
| Description | የጽዳት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-NC-0014-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-15 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-31 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 132 |
LegalQualification
- •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ)) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ)) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት
(Ref: 4.1) - •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
(Ref: 4.2) - •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) :
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)
(Ref: 4.3) - •የጨረታ ማስከበሪያ :
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
(Ref: 4.5) - •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ :
የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ
(Ref: 4.6) - •ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ:
ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ
(Ref: 17) - •መለስተኛ ባስ:
ለሰራተኞች መመላለሻ ቢያንስ መለስተኛ ባስ ያለው ወይም አከራይ ተከራይ ውል ከነ ባሌቤትነት ማረጋገጫ ማቅረብ
(Ref: 17) - •የመልካም ስራ አፈፃፀም:
የ2016፤2017 ወይም 2018 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 1000000.00 /አስር ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አገልግሎትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ
(Ref: 17) - • የጤና ምርመራ:
ሙሉ ሰራተኞች ከመንግስታዊ ሆስፒታል የጤና ምርመራ ማረጋገጫ ማቅረብ
(Ref: 17)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
