በአዲስ አበባ ከተማ በሰሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ስት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳደሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ በሰሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ስት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳደሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያማሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ የገቢዎች ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃቸውንና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀትና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም ካሽ ሪጅስተር ማሽን/ ደረሰኝ ያላቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለአስር/10/ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 እብዲ ጃርሶ ፋይናንስ ት/ቤት ዘወትር /2:30-11:30/ በስራ ሰዓት ሰነዱን 300 ብር መግዛት ይችላሉ።
- ዋጋ በምታቀርቡበት ጊዜ ቫትን ያካተተ/ TOT /መሆን አለበት።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 06 አብዲ ጃርሶ ፋይናንስ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት በ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች ያሸነፉበት ማንኛውንም የመስተንግዶ አገልግሎት ማቅረብ /መስጠት/ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር /10,000/ አሥር ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት የከፍያ ትዕዛዝ /ሲፒአ/ ማስያዝ አለባቸው። የማወዳደሪያ እቃውን ከቫት ጋር ደምረው ይላኩልን፡፡
- ካፌው በት/ቤቱ በተዘጋጀ ቦታ የሚሰጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ለሚኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 06 እብዲ ጃርሶ ፋይናንስ ት/ቤት ልዩ ስሙ ቦሌ አራብሳ ጃርሶ ገባ ብሎ።
የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትቤት
✨ messages.ai_summary
Tender for cafeteria service for staff at Abdi Jarso School, located in Addis Ababa's Lemi Kura sub-city, Woreda 06. Bidders must have a valid trade license, tax clearance, supplier registration, and VAT certificate. The service will be provided at the school's designated cafeteria.
