በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡