Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እቃዎች

  • ሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃ/ ጽህፈት መሣሪያ CPO 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 3. ሞተር ሳይክል CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 4. የውሃ ዕቃዎችን CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 5. ብሪካ ውጤቶችን CPO 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
  1. በሁሉም ዘርፎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት VAT ማስረጃ እንዲሁም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የንግድ ገባ ምስ ሰርተፍኬት እና ቅራቢነት ምዝገባ ምስ ቀት ያለው፤
  5. ተጫራ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀን /አስራ አምስትተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ ለቱርሚ ከተማ አስ/ ገቢዎች //ቤት በእያንዳንዱ ሎት በመፍል ከቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፍይናንስ /ቤት ግዥ ፍል ቀርቦ ሰነዱን መግዘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታውን ሰነድ 16ኛው (አስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ይከፈታል፡፡ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 እስከ 630 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ህጋዊ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው በዚሁ ዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታው ሂደት አያስተጓግልም፡፡

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ኦርጅናል መንታቸው ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913857603 ወይም 0926266843

 

በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender