የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎቡ ሰዮ ወረዳ መንገድ እና ሎጅስቲከ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽኖችን መከራየት ይፈልጋል፡፡