Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በምስራቅ ወለጋ ዞን የጎቡ ሰዮ ወረዳ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0920421365
  • Website
  • Deadline01 Sep 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • opening dateSep 01, 2026 9:00 AM
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፤ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች ፤ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች፡-

  1. የ 2018 ወይም 2019 ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው።
  2. ቲን ነምበር (TIN) ያላቸው፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ።
  3. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።
  4. የአቅራብነት የምስክር ወረቀት ያላቸው።
  5. ማንኛውም ተጫራች የ2018 ግብር መክፈሉን የሚገልጽ ከገቢዎች ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  6. ጥራት ያለውን ዕቃ ማቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።
  8. ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የሚገልጽ ዶክሜንት (Specification of Materials) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለጉደያ ቢላ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት ከፍለው የጨረታውን ሰነድ በጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል ቀርበው በመውስድ ዋና ኮፒ እና CPO በተለያየ ኤንቬሎፕ በሰም የታሸገ 8/12/2018 እስከ 26/12/2018 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ።
  9. ማንኛውም ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ሥም፤ አደራሻ፣ ማሕተም እና ፊርማ ማድረግ አለባችሁ።
  10. ማንኛውም ተጫራቾች ከጨረታ በኋላ የሚመለስ ጨረታውን ያቀረቡትን ዋጋ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ ብር ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡።
  11. ጨረታው በ26/12/2018 ዓ.ም እስከ 2፡30 ሰዓት ቆይቶ በዚያውም ቀን በ3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  12. መሥሪያ ቤቱ በዕቃ ብዛት ላይ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ ማዘዝ ይችላል።
  13. ጨረታውን ያሸነፈ ተወዳዳሪ ካሸነፈው ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ለጨረታው ስምምነት ማስከበሪያ ለግዥው ፈፃሚ ባለቤት ማስያዝ አለበት።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡-09-11-55-40-97/ 09-13-83-08-88/ 09-13-16-37-79

የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of office supplies, staff uniforms, electronics, office furniture, technical training equipment, motorcycles, and vehicle tires for district offices. Bidders must hold valid licenses, TIN, VAT registration, and tax clearance, and deliver goods via own transport.
Save Tender