የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣ ጥራጥሬና ማጣፈጫዎች፣ ለስልጠና (ለብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ) እና ጥገና ዕቃዎች፣ ለጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ለፅዳት እና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክ ሥልጠናና ጥገና፣ ለመ/ልማት ግንባታ የሚውሉ ዕቃዎች ግብዓቶች/ እና ለውበትና ፀጉር ሥራ ቅባቶችና ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡