Tender Detail

Tender Details


የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣ ጥራጥሬና ማጣፈጫዎች፣ ለስልጠና (ለብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ) እና ጥገና ዕቃዎች፣ ለጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ለፅዳት እና ለከፊል ቋሚ ዕቃዎች፣ ለኤሌክትሪክ ሥልጠናና ጥገና፣ ለመ/ልማት ግንባታ የሚውሉ ዕቃዎች ግብዓቶች/ እና ለውበትና ፀጉር ሥራ ቅባቶችና ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማማረፊያ ቤት 2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣ ጥራጥሬና ማጣፈጫዎች፣ ለስልጠና (ለብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ) እና ጥገና ዕቃዎች፣ ለጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ዳት እና ለከ ቋሚ ዕቃዎች ለኤሌክትሪክ ሥልጠናና ጥገና፣ ለመ/ልማት ግንባታ የሚውሉ ዕቃዎች ግብዓቶች/ እና ለውበትና ፀጉር ሥራ ቅባቶችና ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት ሥራ ስልጠናና ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ጨርቃ ጨርቅና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

ከላይ የተገለፁትን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩትን በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ መደረጉን የሚያረጋግጡ መረጃዎች፣ የዕቃ (የአገልግሎት) አቅራቢዎች ምዝገባ ስለመታቀፋቸው ከንግድ ሚኒስቴር የተሰጣቸውን የምዝገባ ምስ ወረቀት ወይም ከግዥ ኤጀንሲ በተለቀቀ የመረጃ መረብ ውስጥ ተመዝግበው የሚገኙ እንዲሁም የሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን 2018 . ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የምስ ወረቀት እና ሌሎች ሕጋዊ ማስረጃዎችን ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ዓይነት የቴኒክና የዋጋው ሰነድ በአንድ ኤንቨሎፕ በማድረግና በማሸግ በግልጽ በፖስታው ላይ በመፃፍና በመፈረም ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው

  1. ተጫራቾችም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ቀን በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን፣ በአማርኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት በድሬዳዋ /ቤት ግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር 311 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባን በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን፣ ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በተመለከተ እንዲሁም ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያገኙታል፡፡
  4. ተጫራቾች ሰነዶችን ለማስገባት ሲመጡ ለሚጨረቱባቸው የዕቃዎች ናሙና አብረው ማቅረብ አለባቸው
  5. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የቴኒካልና የፋይናንሺያል የጨረታ ሰነዱ በመ/ቤታችን አዳራሽ በተባለው ቀንና ሰዓት ተዘግተው ይከፈታል፡፡
  6. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልገዎት ስልክ-

02 54 11 66 ወይም 02 51 11 28 64 ይደውሉ።

 

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የድሬዳዋ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት

 

Save Tender