በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ በሎት 2 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 4 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ በሎት 5 ሞተር ሳይክሎችና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ በሎት 6 የህክምና ዕቃዎች፣ በሎት 7 ማሸነሪዎች፣ በሎት 8. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ በሎት 9 የደንብ ልብስ፣ በሎት 10 የዓይነ ስውራን መርጃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።