በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ በሎት 2 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 4 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ በሎት 5 ሞተር ሳይክሎችና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ በሎት 6 የህክምና ዕቃዎች፣ በሎት 7 ማሸነሪዎች፣ በሎት 8. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ በሎት 9 የደንብ ልብስ፣ በሎት 10 የዓይነ ስውራን መርጃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት በሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፣ በሎት 2 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 4 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ በሎት 5 ሞተር ሳይክሎችና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ በሎት 6 የህክምና ዕቃዎች፣ በሎት 7 ማሸነሪዎች፣ በሎት 8. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ በሎት 9 የደንብ ልብስ፣ በሎት 10 የዓይነ ስውራን መርጃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መ/ቤታችን ጨረታውን የሚያከናውነው የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት በግልጽ ጨረታ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው መስፈርቶች-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸው እና ከ200,000.00 ሺህ ብር በላይ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ለህክምና ዕቃዎች ከኢት/ያ የህክምና ዕቃዎች አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን የህክምና ዕቃዎች የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከአርባ ምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ቢሮ ቁጥር - በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን መ/ቤቱ በሸጠላችው የጨረታ ሠንድ ላይ የአንዱን ዋጋ በሚለው ቦታ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒው ላይ ፈርማቸውንና የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ በታሸገ ኢንቮሎፕ ውስጥ ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይሲሆን በ16ኛው ቀን የጨረታው ሣጥን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት በማስገባት ወዲያውኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በማዕከሉ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል በጨረታው መክፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ አያስተጓጉልም፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ እስከ ማዕከሉ ማምጣትና የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የተጫረቱትን ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ላወጡት ወጪ መ/ቤቱ ኃላፊነት አይወስዱም።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0468810564 /0468814168 ይደውል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል
