የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ ሎት 01 የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ፣ ሎት 02 ወታደራዊ ደንብ ልብስ እና ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።