Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሸታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0913019105
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Music And Music Instrument , Stationery Materials

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ ሎት 01 የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ፣ ሎት 02 ወታደራዊ ደንብ ልብስ እና ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ

///001/2018ዓ.ም

 

የደ/ምዕ//ሕዝቦች ልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡-

  • 1 01 የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ
  • 2 02 ወታደራዊ ደንብ ልብስ
  • 3 03 የፅህፈት መሳሪያ

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-

  • የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
  • የአቅራቢነት ምስ ወረቀት ያለው፡፡
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስ ወረቀት ያለው፡፡
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለው፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  • የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ ፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በደ/ምዕ//ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡- በደ/ምዕ//ሕዝቦች ልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬቶሬት
  • ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 .ሜትር ርቀት ላይ ከሸታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን
  • መረጃ በሞባይል ስልክ 0913019105 /0927814996/09174 06668/0916127079 በመደበኛ ስልክ ቁጥር 0473312379/ ደውሎ /በፅሁፍ መልዕክት መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የደ/ምዕ//ሕዝቦች ክልል መንግስት ኮሚሽን

 

Save Tender