የኢትዮጵያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር (ኢውሥዲቁሥቁብኅማ) የማኅበሩን ያለፉትን የአስር ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ እና ሰርቲፋይድ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል፡፡