Tender Detail

Tender Details

  • Company የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር
  • Address የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ኢኢ.ኮ.) ሕንጻ 1- አንደኛ ፎቅ፣ በኮርፖሬት የእቅድና ፕሮግራም ቡድን ቢሮ፣ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና የቀለበት መንገድ ወደ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማዕከል በሚያስገባው መገንጠያ መንገድ ጫፍ ላይ ከመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911421087
  • Website
  • Deadline04 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኢትዮጵያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር (ኢውሥዲቁሥቁብኅማ) የማኅበሩን ያለፉትን የአስር ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ እና ሰርቲፋይድ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ/ውሥዲቁሥቁብኀማ/01/2018

 

የኢትዮጵያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር (ኢውሥዲቁሥቁብኅማ) የማኅበሩን ያለፉትን የአስር ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ተገቢውን መስፈርት የሚያሟሉ እና ሰርፋይድ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ የአገልግሎት ስምምነት በመፈፀም ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሆነም፡-

  1. በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  2. ወቅታዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
  3. የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው፣
  4. ተመሳሳይ የኅብረት ሥራ ማኅበርን በመስራት የሙያ ልምድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የኅብረት ሥራ ማኅበሩን ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሙያዎችን ማቅረብ/መመደብ የሚችል፣
  6. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የመወዳደሪያ ሰነዶችን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትር በሥራ ሰዓት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የኅብረት ሥራ ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ የሚችል መሆኑን እያስታወቅን፤ ጨረታው የሚከፈተው በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል

ድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ኢኢ..) ሕንጻ 1- አንደኛ ፎቅ፣ በኮርፖሬት የእቅድና ፕሮግራም ቡድን ቢሮ፣ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚወስደው ዋና የቀለበት መንገድ ወደ የኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት ማዕከል በሚያስገባው መገንጠያ መን ጫፍ ላይ ከመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሰጥበት ህንጻ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05፡፡

መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911421087 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር

Save Tender