በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብዓት እና ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎች ቀጥሎ በተጠቀሱ ሥልጠና መስኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።