በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብዓት እና ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎች ቀጥሎ በተጠቀሱ ሥልጠና መስኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ቋሚና አላቂ የሥልጠና ግብዓት እና ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎች ቀጥሎ በተጠቀሱ ሥልጠና መስኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- Lot 1 Electrical /electronic department አላቂና ቋሚ የሥልጠና ግብዓቶች፤
- Lot 2 ICT Department አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች
- Lot 3 Cadastral Surveying አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች
- Lot 4 Agro-food processing /Fruit and Vegetable processing አላቂና ቋሚ የሥልጠና ግብዓቶች ግዥ
- Lot 5 Automotive Mechanics Department አላቂና ቋሚ የሥልጠና ግብዓቶች ግዥ፣
- Lot 6 Garment Department አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች፤
- Lot 7 Water Supply & Sanitary installation አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች
- Lot 8 BEl/ሕንጻ ኤሌክትሪክስ ሴክተር አላቂና ቋሚ ዕቃዎች
- Lot 9 IEMD ሥልጠና ክፍል አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች፤
- Lot 10 Animal Production and Health and Crop Production Department አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች
- Lot l Structural Construction| Masonry/ Department አላቂና ቋሚ ሥልጠና ግብዓቶች
- Lot 12 Technology Department / ሥራ ሂደት አላቂና ቋሚ ግብዓቶች
- Lot 13 ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎች አላቂና ቋሚ የሥልጠና ግብዓቶች ግዥ እያንዳንዱ ተጫራች
- በዘርፉ የታደለ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድና የሥራ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል።
- በዘርፉ VAT ተመዝጋቢ የሆነ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም TIN Number በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በግልጽ የሚነበብ ማቅረብ የሚችል የዋጋውን ጠቅላላ ድምር በመሙላትና በማሸግ ሳ/ፓ/ቴ/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 21 በሚገኘው የጨረታ ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል።
- በጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር ብቻ/ ከታወቀ ንግድ ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል ሲሆን ቼክ እና BID BOND ቢያቀርብ ድርጅቱ እንደማይቀበል እየገለጽን ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የሚገዙ ዕቃዎች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታውን ሠነድ አጠቃላይ (Lot) የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 ቀርቦ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ ላይ የተጠቀሱትን የዕቃውን ዝርዝር የአንዱን ዋጋ 15% VAT ጨምሮ ሞልቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ልክ 8፡30 የመጨረሻ ሰዓት ይሆንና እስከ 9፡00 ሰዓት የመክፈቻ ቃለ ጉባኤ መያዣ ሆኖ በ9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 21 ውስጥ ይከፈታል። 16ኛው ቀን ሰንበት/በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ይከፈታል።
- መያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፣
- ሠነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ የ15% VAT ጨምሮ እንዲሞሉ እያሳሰብን ከላይ የተጠቀሱ የ3ቱን ሥልጠና መስኮች እያንዳንዱን የጨረታ ሠነድ /Lot/ ለይተው ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ከታወቀ ንግድ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በቅድሚያ በማስያዝ ዕቃዎችን እስከ ኮሌጁ ግቢ ድረስ ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛ ቀን አምጥቶ በባለሙያ ጥራቱ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል በማስረከብ የዕቃውን ዋጋ ቼክ ይቀበላል።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን፡-
- ፖስታ ሣጥን ቁጥር 191 ሣውላ-ስልክ ቁጥር 0467771498/0467770614/0467770280 መሆኑን እንገልጻለን። መደበኛ ስልክ በሙሉ በመንገድ ሥራ ምክንያት አገልግሎት ስለማይሰጥ ከታች በተቀመጠው ሞባይል ቁጥር ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
- የኮሌጁ ዲን ሞባይል ቁጥር 0935642835 የግዥ ሥራ ሂደት አስተባባሪ ሞባይል 0938988438
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን የሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
