ሲድስ ኦፍ ሆፕ ወላጅ አባቶቻቸውን በሞትና በህጋዊ ፍቺ ምክንያት ያጡ ልጆችና ወላጅ እናቶቻቸው የሚረዳ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 የበጀት ዓመት ያለውን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡