ሲድስ ኦፍ ሆፕ ወላጅ አባቶቻቸውን በሞትና በህጋዊ ፍቺ ምክንያት ያጡ ልጆችና ወላጅ እናቶቻቸው የሚረዳ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 የበጀት ዓመት ያለውን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ለኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ
ሲድስ ኦፍ ሆፕ ወላጅ አባቶቻቸውን በሞትና በህጋዊ ፍቺ ምክንያት ያጡ ልጆችና ወላጅ እናቶቻቸው የሚረዳ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 የበጀት ዓመት ያለውን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡፡
- ከኢትዮጲያ የሂሳብ አያያዝና የኦዲት ፍቃድ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የሙያ ማረጋገጫ ፍቃድ
- የብር መለያ ቁጥር
አድራሻ፡- በስልክ ቁጥር፡ 09 13 57 93 00 ፣ 0900 02 61 44 ወይም ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቆጣሪ ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው ቢሯችን ሰነዳችሁን በአካል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገለፃለን፡፡
ሲድስ ኦፍ ሆፕ የበጎ አድራጎት ድርጅት
