በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለመስሪያ ቤቱና የፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለደብረብርሃን ከተማ አስተዳደርዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት በኮንትራት ግዢ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ፣ ለደብረብርሃን ከተማ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያ አነስተኛ ቋሚ እቃ ፣ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸርሎት 6 የመኪና ጌጣጌጥ ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡