Tender Detail

Tender Details


በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ፣ ለደብረብርሃን ከተማ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያ አነስተኛ ቋሚ እቃ ፣ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸርሎት 6 የመኪና ጌጣጌጥ ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለደብረብርሃን ከተማ ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ለአድማ መከላከል ፖሊስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያ አነስተኛ ቋሚ እቃ ፣ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 5 የቢሮ ፈርኒቸር ሎት 6 የመኪና ጌጣጌጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

2. የግብር ከፋይ /TIN / ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የግዥው መጠን ብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥርl-3የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶኮፒ _ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋርአያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል::

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሎ//አስ//ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 ማግኘት ይቻላል::

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሎት 1. 33848 /ሰላሳ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ አርባ ስምንት ብር/ለሎት 2.3583/ሶስት ሺህ አምስት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር/ለሎት 3. 884/ስምንት መቶ ሰማኒያ አራት ብር/ ለሎት 4. 11362/አስራ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር/ ለሎት 5.4800/አራት ሺ ስምንት መቶ ብር/ለሎት 6. 495/ አራት መቶ ዘጠና አምስት ብር/ በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሰ/ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ በሎ/ፋ/አስ/ዋ/ከፍል ወይም ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስከ 19/05/2018 ከቀኑ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሎ/ፋ/አስ/ዋ⁄ ክፍል በቢሮ ቁጥር 9 19/05/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

10.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 9 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 011 681 30 00 በስልክ ቁጥር 011 681 62 06 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

12.መ/ቤቱ በነጠላ ሆነ በሎት /በጥቅል/ ዋጋ ማወዳደር ይችላል፡፡

13.የተጠየቁትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

/ሸዋ ዞን ፖሊስ መመሪያ

Save Tender