በደ/ኢት/ሥራና ክህሎት ቢሮ አረካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በስድስቱ ሎቶች ማለት፡- ሎት1 GMFA,SERVEYING እና BE ሎት2 አውቶሞቲቭ፣ ሎት3 ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌትሪካል መሣሪያዎች ሎት 4 ተገጣጣሚዎች፣ ሎት 5 ቋሚና አላቂ ጽ/መሣሪያ፣ ሎት6 ጋርመንትና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡