Sale of used vehicles and motorcycles
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ በጀት ለጎርፍ መከላከል ስራ አገልግሎት የሚውል 1ኛ የወንዝ ጥቁር ድንጋይ ማጓጓዝ 2ኛ የጋልቫናይዝድ ጋቢዮን እና ማሰሪያ ሽቦ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡