Tender Detail

Tender Details

  • Company የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት
  • Address በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912376341
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-17 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Transportation Service And Cargo

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ በጀት ለጎርፍ መከላከል ስራ አገልግሎት የሚውል 1ኛ የወንዝ ጥቁር ድንጋይ ማጓጓዝ 2ኛ የጋልቫናይዝድ ጋቢዮን እና ማሰሪያ ሽቦ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ውሮፓ ህብረት ድጋፍ በጀት ለጎርፍ መከላከል ስራ አገልግሎት የሚውል 1 የወንዝ ጥቁር ድንጋይ ማጓጓዝ 2 የጋልቫናይዝድ ጋቢዮን እና ማሰሪያ ሽቦ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

·        በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው፤

·        ውድድሩ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የተመዝጋቢነት ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለበት፤

·        የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት የምስ ወረቀት ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ መያያዝ አለበት፤

·        የዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላል፤

·        የጨረታ ሰነዱ ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ መግዛት ይቻላል፤ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና /Unconditional bid bond ብቻ በመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፖስታው ውስጥ አሽጎ /አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፤

·        የጨረታ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በማድረግ በሁለት በተለያየ ፖስታ በማዘጋጀት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል፤

·        አሸናፊው ማሸነፊ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ ቀናት የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል መውሰድ አለበት፡፡ ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያው 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፣

·        በአሸናፊው ተጫራች ላይ ዋጋ ተተርሶ ዋጋ መሙላት አይቻልም፤

·        የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ባቀረቡት መወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፤

·        አሸናፊው ማሸነፈ ተገልጾለት በአምስት ቀናት ውስጥ ውል ወስዶ ወደ ስራ መግባት አለበት፤

·        ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት ቢሮ ቁጥር 25 የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 500 /ምስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መውሰድ ይቻላል፤

·        ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

·        የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት አለበት፤

·        ጨረታው የሚከፈተው ቅዳሜና እሁድ ወይም መንግስት ካላንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

·        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

·        ለበለጠ መረጃ በመስሪያ ቤቱ የስልክ ቁጥር 0912376341 0912356697 ወይም 0912319406 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

 

የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር /ቤት

Save Tender