Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: +251 115153468
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/
  • opening dateበዕለቱ ከቀኑ 8፡30
  • Categories Vehicles Rent , Services , Transportation Service And Cargo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለንጉሣዊው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣ ፎርከሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለንጉሣዊው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣ ፎርከሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ምድብ አንድ :- ለቀሪና ድጋሚ ምርጫ አስፈላጊ የሆኑ የስልጠናና ኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

ምድብ ሁለት :- ፎርከሊፍት፣ የሠራተኛ ሰርቪስ፣ እና የጭነት ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ

ምድብ ሦስት :- በዋናው መ/ቤት የሚከናወኑ ስራዎችን ለማከናወን እና ለሠራተኞች ሰርቪስ የሚሰጡ ደብል ጋቢና ፒክአፕ እና 14 ሰው የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ ባስ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም

  1. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል ከቦርዱ ግዥ ስራ ከፍል ቢሮ ቁጥር 107 ማግኘት ይችላሉ።
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሠርተፍኬት እና በመንግስት ኤሌክትሮኒከስ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት መስክ ያላቸውን መልካም አፈጻጸም የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን ከቦርዱ የግዥ አስተዳደር የሥራ ከፍል በመውሰድ ሞልተው አግባብ ባለው አካል በመፈረም ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ፡-
    1. ለምድብ አንድ ብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺህ ከ00/100)
    2. ለምድብ ሁለት ብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺህ ከ00/100)
    3. ለምድብ ሦስት ብር 50,000.00 (ብር ሃምሳ ሺህ ከ00/100) በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ቴክኒካል ፕሮፖዛል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  7. ጨረታው መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ቦርዱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

አድራሻችን - ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- +251 115153468

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian National Election Board seeks organizations for open tender to provide vehicle rental services for the upcoming national election run-off and re-elections. Three categories: (1) transport for training and operation materials distribution, (2) forklift, labor services, and cargo vehicle rental, (3) double cab, pickup, and 14-seater midibus rental. Bidders must have renewed business licenses, VAT registration, tax clearance, and government e-procurement supplier registration.
Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

READ MORE