በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 ማለትም በሎት 1 ቋሚ እቃዎች፣ በሎት 2 የጥገና (የህንፃ መሳሪያ) እቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 5 ህትመቶች፣ ሎት 6 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡