Tender Detail

Tender Details

  • Company በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በከኒሳ ጤና ጣቢያ
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፊት ለፊት፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0996 94 34 34
  • Website
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ቢሮ በመቅርብ ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መወዳዳር ይችላሉ፡፡

በጨረታ ቁጥር 001/2018. የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማወዳዳር ይፈልጋል፡፡

1.     በጨረታው ለመወዳዳር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅርብ የሚችሉ፣

2.     የተጫራቾች ጨረታው ከተለጠፈበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በከኒሳ ጤና ጣቢያ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በአስረኛው ቀን 1130 ሰአት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 430 ሰአት በከኒሳ ጤና ጣቢያ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

5.    ተጫራቾች የሚወዳዳሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል

6.     ተጫራቾች የጨረታው ሰነዳቸውን ሲያቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኮ አሰርተው አንድ ላይ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡

7.     የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     የተጫራቹ በስራ ክህሎት /ቤት የተደራጀ ከሆነ ለውድድር በሚያስገባው ሰነድ ውስጥ ሙሉ የተደራጀበትና ከአባሎቻቸው ጋር ስምምነት የፈፀሙበት ሰነድ ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡

9.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. አሸናፊ ተጫራች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ ሰባት ቀን ድረስ ቀርበው በውል ማስከበሪያ 10% (አስር ፐርሰንት) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ አስርተው ውል መዋዋል አለባቸው፡፡

 

በተጨማሪም አድራሻ ////ከተማ ወረዳ 02 ፊት ለፊት

 

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ

Save Tender