በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕ/ልማት መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕትመት ሥራ፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የምግብ መስተንግዶ እና ሪፍሬሽመንት፣ የባሕል አልባሳት ግዥ፣ የኤልክትሮኒክስ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።