Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕ/ልማት መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕትመት ሥራ፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የምግብ መስተንግዶ እና ሪፍሬሽመንት፣ የባሕል አልባሳት ግዥ፣ የኤልክትሮኒክስ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና /ልማት መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕትመት ሥራ፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ፣ የመኪና ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የምግብ መስተንግዶ እና ፍሬሽመንት፣ የባሕል አልባሳት ግዥ፣ የኤልክትሮክስ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ፍቃድ ያሳደሱ፡፡ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (tin number) እና ተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሠርተፍኬት (VAT) ማስረጃ ያለው፤ የንግድ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፣ የጽሕፈት መሣሪያ፤ የታሸገ መጠጥ ውሃ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌትሮክስ ዕቃዎች 10,000 ብር ብቻ ማቅረብ አለባቸው

ከላይ የተገለጹን ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ በነፃ ከኣሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ቀርቦ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። የጨረታውን ሰነድ 16ኛው /አስራ ስድስተኛው/ የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 እስከ 630 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን 830 ሰዓት ባለቤቱ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በደ//ክልል ኣሪ ዞን ፋይናንስና /ማት መምሪያ ጂንካ

Save Tender