የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial material /፣ ሎካል ማቴሪያል /Local material/፣ ብሎኬት በአለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል