ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ለሚገኘው ሲሚንቶ ፋብሪካው በግብዐትነት የሚውል ጥሬ እቃ ወይንም ፑሚስ ለማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ቢሾፍቱ አካባቢ ከሚገኝ የጥሬ እቃ ማውጫ ሳይት ሆለታ ከተማ አቅራቢያ ወደሚገኘው ፋብሪካው የፑሚስ ጥሬ እቃ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ የመጫን አቅማቸው ከ 20ቶን/ኩንታል ጀምሮ የሆኑ እንዲሁም ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አጓጓዥ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡