በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ከማችንጊ ፈንድ በተገኘው ካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።