Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒቲ
  • Address በዴሣ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916600222
  • Website
  • Deadline12 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-06-12 14:30:00
  • Categories Construction and Water Works , Sewerage

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ከማችንጊ ፈንድ በተገኘው ካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ከማችንጊ ንድ በተገኘው ካፒታል በጀት፡-

·        ሎት 1 ዲች የዉሃ መውረጃ ቦይ ለማሰራት ከአቶ ገደቦ ይገዙ መኖርያ ቤት እስከ ባንባላ ጎርጅ ድረስ 258 ሜትር

·        ሎት 2 ዲች የዉሃ መውረጃ ቦይ ለማሰራት ከእቶ እንድሪያስ ቡርጣካ ንግድ ቤት እስከ ጎርጅ ድረስ 172 ሜትር

·        ሎት 3 ዲች የውሃ መዉረጃ ቦይ ለማሰራት ከአቶ መርክነ መጃ እስከ አቶ መስገነ ፍትለፍት የዲች ጎርጅ ድረስ 230 ሜትር ስለሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡-

 

1)     የዘመኑን ግብር በመክፈል ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የተጨማሪ እሴት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለሎት 2 ደረጃ-8 GC/BC እና በላይ የሆኑ፤

2)     የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

3)     የታ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤

4)     ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትርበሥራ ሰዓት ለዶክመንት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል ከበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት // ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡

5)     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው

6)     ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሠነድ ኦሪጅናሉንና 1/አንድ የአሪጅናሉን ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የፕሮጀክቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡

7)     የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ- ሎት-1 21 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን፤ ሎት-2 21 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን ሎት 3 ተከታታይ ቀናት የሚውለው የሥራ ቀን፤ ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት በበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ይከፈታል፡፡

8)     ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡

9)     ያሸነፈው ተጫራች በደብዳቤ በተገለጸው በአምስት ቀናት ውስጥ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል፡፡

10)  ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ በጨረታው መሸነፋቸው ሲታወቅ የሚመለስ ሲሆን ያሸነፈው ተጫራች ከመ/ቤቱ ጋር ውል ገብቶ ሥራ ሲጀምር የሚለቀቅ ሆኖ አሸናፊው ተጫራች ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዘው ሲፒኦ ለበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ገቢ ይሆናል፡፡

11)    የሎት-2 ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር ቀደም ሲል ተመሳሳይ ሥራ የሰሩበትን መልካም ስራ አፈጻጸምና የመጨረሻ ዙር ፍያ ሠርተፍኬት ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

12)  የሎት 3 ተጫራቾች ሥራውን ሠርተው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ ሰሌዳ ማቅረብ አለባቸው። ተወዳዳሪዎች በራሳቸው ፈቃድ ሣጥኑ ሲከፈት ባይገኙ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎልም፡፡ /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ- ስልክ ቁጥር 0916600222 0916569865 ደው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ዩኒቲ

Save Tender