የጢስ እሳት ዉሃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፥ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፈቲንግ ፥የተለያዩ ጎማዎች ዘይት እና ቅባት፥ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን ኤሌክትሮ መካኒካልና አክሰሰሪ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮንስትራክሽን ግብዓት፣ የሲሚንቶ ማጓጓዝ፣ ለቁፋሮ አገልግሎት የሚውሉ ሀመር እና ቢቶች፣ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም የአልትራሶኒክ ፊቲንጎች (ultrasonic level transmitter) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋ
ጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች የኤሌከትሮ ሜካኒካል እቃዎች : በጸሀይ ሀይል የሚሠራ የኤሌከትሮ ሜካኒካል እቃዎች አቅርቦት እና ተከላ (ጠላቂ ፓምፕ)፤ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች እንዲሁም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡